እንኳን ወደ agent afi official የግል ገፅ በሰላም መጡ
የፖፖ ላይቭ ስኬታማ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልግዎትን ሁሉ እዚህ ያገኛሉ
💲 ክፍያው በኮሚሽን ሆኖ እኛ በሰራነው ልክ ወዲያውኑ የሚከፍለን መሆኑ ደግሞ ስራውን አስደሳች ያደርገዋል
የእዚ ዌብሳይት አጠቃቀም መመሪያ
ቀጥታ ኤጀንት ለመሆን ለሚፈልጉ ተግባራዊ መመሪያዎች
እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ ።
የፖፖ አይዲዎን ከፕሮፋይሎ ላይ ኮፒ ያድርጉ
“Agency Registration” Link ይጫኑ
ኮፒ ያደረጉትን ያስገቡ እና “Get” ይንኩ
Verification Code ያስገቡና “Submit” ይበሉ
ተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)
ፖፖ ላይቭ ምንድን ነው?
ፖፖ ላይቭ አለም አቀፍ ላይቭ ስትሪም አፕ ሲሆን, በዚህም ከቤቶ ሆነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበትን የመንገድ ይዞ የመጣ ዌብሳይት ነው
የሠራነውን ገንዘብ እንዴት ነው የምንቀበለው?
በቅድሚያ በተለያየ መንገድ ያገኘነውን ኮይን ወደ ፖይንት ከቀየርን በኋላ
$ በኢትዮፕያ ንግድ ባንክ
$ ቴሌብር
$ አዋሽ
$ አቢሲኒያ
$ ኦሮሚያ ባንክ
እና ዳሽን ባንክን በመጠቀም የሠራነውን ማውጣት እንችላለን
ለአዲስ ተጠቃሚዎች ምክር
ምንም አይነት ሊንክ ፖፖ ላይ አያስቀምጡ,
ላይቭ ላይ ሆነው ስልኩን ትተው ወዴትም አይሂዱ,
የተስተካከለ ዋይፋይ ያለበትን ቦታ ይምረጡ
እኔን ለማግኘት
እኔን ለማግኘት
Customize Your Popo Live Template
ይሄንን ቴንፕሌት እኛ እንድናስተካክልሎት የሚፈልጉ ከሆነ, ከእርሶ የሚጠበቀው ስምዎትን, ፎቶዎትን እና የተለያዮ ሶሻል ሚዲያ ሊንኮቾትን ብቻ ነው ። ከታች ባለው ቴሌግራም አካውንት ገብተው ያናግሩን
Contact Us on Telegram